በይነ መረብ ላይ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ አድናቂዎች ያሏቸው አውስትራሊያውያን የቤተሰብ አባላት በአገራቸው የተጣለውን የማኅበራዊ ሚዲያ እገዳ ሽሽት ዩናይትድ ኪንግደም (ዩኬ) ገቡ። ቤተሰቡ መኖሪያውን ...
የትራምፕ አስተዳደር በሚቀጥለው ዓመት ወደ አሜሪካ የሚገቡ ስደተኞችን ቁጥር ወደ 7 ሺህ 500 ለመገደብ ቢወስንም ከዚህ ውስጥ አብዛኛውን ድርሻ ለነጭ ደቡብ አፍሪካውያን ቅድሚያ እንደሚሰጥ አስታውቋል ...