ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ጥፋተኛ በተባሉበት የአፍ ማሳዢያ ክፍያ ክስ ጉዳይ ዳኛው የቅጣት ውሳኔያቸውን እንዳያሰሙ እንዲታገድ ጠበቆቻቸው ጠቅላይ ፍ/ቤቱን ጠይቀዋል። ዳኛዋን መርቻን ፣ ትረምፕ ባለፈው ሐምሌ የንግድ ሰነዶችን በማጭበርበር በ34 ክሶች ጥፋተኛ ኾነው በመገኘታቸው የቅጣት ውሳኔያቸውን ከነገ ...